TEDDY AFRO – ናዕት (እያመመው ቁጥር ፪) – [New! Official Single 2022] – With Lyrics



Enjoy! Subscribe!

Connect with us for more.

www.teddyafromuzika.com

© All rights reserved to Teddy Afro

source

38 Comments

  1. ተመችቶኛል በርታ ቴዲያችን

    ግን ግርም ሚለኝ ሰው እራሱ እና የራሱን ማህበረሰብ ስለወደደ እንዴ ዘረኛ ሊባል ይቾላል
    ቴዲ ሁሌ ስለ ኢትዮጵያዊነት ሚያቀነቅነው በዚህ ደስ ይለናል ግን አልታወቀውም እንጂ በኢትዮጵያ ስም ከአንድ ወገን ነው

  2. የህዝብ ልጅ የኛ ቴዲ! አንድ ነገር እመኝልህ አለሁ! የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ! እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ።

  3. እናመሰግናለን ቴዲየ አገራችንን የሚያሸብሩ የንጹሀን ደም የሚጣፍጣቼዉን ሰይጣኖችም አላህ ያንሳልን

  4. እግዚአብሔር ይባርክህ ሀዘናችን አደባባይ መድረኩን ስለተቆጣጠረች ለድምፅ አልባዉ ድምፅ ሰለሆንክ!! ልጆችህ ይባረኩ ለትንሳኤዉ ያብቃችሁ!

  5. እውነትን በጥበብ አይቶ ማሳየት መታደል ነው፤ እንደቆይታህ አሁንም ከሚዛን አያውርድህ፤ ተባረክ!

  6. ምናልባት ካነነብከው ቴዶ ጎስሽ በናተ ህድሜ ካሉ ምርጥ አቀንቃኝ ነው አብራችሁ ለምን የሆነ አልበም ለቃቹ ይህን ህዝብ አታስደስቱትም የጎስሽን ድምጽ ታቀዋለህ

  7. ቴዲየ ቃል የለኝም ለወገኖቼ ድምፅ ስለሆንክ
    መንግስት የህሊና ፆለት አላስደረግም ብሎ ቢያፈነንም ባንተ ዘውግ ሃዘናችን እየተወጣን ነው እህህህ ይህን ገዳይ መንግስት አንሳልን ፈጣሪ ሆይ አማራን እንደ ኩርጅ ህዝቦች ሊያደርገን ነውና የዚህ የዋህና ሃገር ወዳድ ህዝብ ምህርቱን ከፈጣሪ እንጠብቃለን ።

  8. Tigray Prevails. When it comes with Shitopia be-af-timwa tedefa. This cursed, blood thirsty, which roasts and eats its original creators, should never be allowed to exist not even for one more day. And keep away your blooded, criminal hands off the rest of its behare and behareseboch, you freaking criminal genocidal preachers. An apple doesn’t fall far from its tree, and we the people have noted your cruelty and truth and God will never let you rest without the punishment for the crimes you committed against the behare behareseboch of Shitopia.

  9. እኔን ግርም የሚለኝ ቆይ ግን ይሄ ልጅ ለብቻውን ነበር እንዴ አማርኛ የተማረው? ወገን አማርኛ እንዲህ ይጣፍጣል እንዴ? እኔን ጣፍጦኛል በጣም ነው ጥፍጥ ያለኝ..!! ለአማርኛ ያለኝ ፍቅር ጨምሯል….እውነትን ለካዱት እውነትን አስተማረ፣ለግፈኞች ፍትሕን አሳየቸው፣በጥላቻ ለሰከሩት ፍቅርን ሰበካቸው፣ሀገርን ለረሱት ታሪክ ነገራቸው…ጥበብ ማለት ይሄ ነው።

Comments are closed.

© 2024 Lyrics MB - WordPress Theme by WPEnjoy